አጠቃላይ የዉስጥ ደዌ ህክምና(Internal Medicine)
ጠቅላላ የውስጥ ደዌ በሽታን በህክምና ባለሞያዎች መከላከል፣መመርመር እና ማከም ሲሆን በቪዲዮ እና ድምፅ የታገዘ ጠቅላላ የውስጥ ደዌ ህክምናን ያካትታል።
👉ጠቅላላ የዉስጥ ደዌ ህክምና (Internist)
👉የኩላሊት ህክምና(Nephrologist)
👉የስኳር ህክምና(Endocrinologist)
👉የልብ ህክምና(Cardiologist)
👉የጨጓራ እና አንጀት ህክምና(Gastroenterologist)
👉የነርቭ ህክምና(Neurologist)
👉የካንሰር ህክምና(Oncologist)
👉Hematologist
👉Infectious disease
የቀዶ ህክምና(Surgery)
ማንኛውንም የቀዶ ህክምና ከማድረጎ በፊት ወይንም ከቀዶ ህክምና በኋላ በቪድዮ እና ድምፅ የታገዘ የማማከር አገልግሎትን ያካትታል።
👉ጠቅላላ የቀዶ ህክምና(General surgeon)
👉የልብ ቀዶ ህክምና(Cardiologist)
👉የነርቭ ቀዶ ህክምና (Neurosurgeon)
👉የህፃናት ቀዶ ህክምና (Pediatric Surgery)
👉plastic surgeon
የህፃናት ህክምና(Pediatrics)
ጠቅላላ የህፃናት እና ከ 18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚሰጥ ህክምና ሲሆን በቪድዮ እና በድምፅ የታገዘ የባለሞያ ምክር ማግኘት ይችላሉ።
👉ጠቅላላ የህፃናት ሀኪም
👉የህፃናት ስኳር ህክምና
👉የህፃናት ኩላሊት ህክምና
👉የህፃናት ካንሰር ህክምና
👉የህፃናት ተላላፊ በሽታዎች ህክምና
የማህፀን እና ፅንስ ህክምና(Gynacology and obstetrics)
የማህፀን እና ፅንስ ህክምና(Gynacology and obstetrics)
👉ANC FOLLOW UP (ጠቅላላ የማህፀን እና ፅንስ እንዲሁም ከእርግዝና ጋር የተገናኙ ህክምናዎችን በቪድዮ እና በድምፅ የታገዘ የባለሞያ ምክር ይገኙበታል።)
👉የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊቲ ሀኪም(Gynaecologist and obstetrician)
ተጨማሪ ሕክምናዎች
ተጨማሪ ሕክምናዎች
👉ከአንገት በላይ ሀኪም(ENT)
👉የቆዳ ሀኪም(Dermatologist)
👉የጥርስ ሀኪም(Dentist)
👉የስነ አእምሮ ሀኪም(psychiatrist)
👉የአይን ሀኪም(Ophthalmologist)
👉የስነ ምግብ ሀኪም(Nutritionist)
👉የስነልቦና ሀኪም(Psychologist)
HOME BASED HEALTH CARE (የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ )
HOME BASED HEALTH CARE (የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ )
👉 Nursing care 24/7 (የነርስ እንክብካቤ)
👉postpartum care (የድህረ ወሊድ እንክብካቤ)
👉Doctor visits (የሐኪም ጉብኝት)
👉Geriatrics care(የአዛውንቶች እንክብካቤ )
👉psychiatry care (የአይምሮ ህሙማን እንክብካቤ )
👉Psychotherapy sessions